ከኳየር እስከ ቢግ ባንድ፣ ከሶሎ እስከ ጥምር፣ ከዘመናዊ እስከ ባህላዊ ብቻ በብዙ የሙዚቃ ስልቶችና የአጨዋወት ዘዬዎች የሚታወቁ የሀገራችን ሆኑ የውጪ የሙዚቃ ባለሙያዎችና ዜመኞች የሸገር ኤፍ ኤምን ስቱዲዮ ቢ እየተመላለሱ ለቁጥር ለሚከብዱ ቀናት ያህል ሲያደምቁት ከርመዋል፤
በሀገራችን የሬዲዮ ታሪክ የሸገር ኤፍ ኤሙን የኛን የለዛ ፕሮግራም ያህል የቀጥታ የባንድ ሙዚቃ ስርጭትን ያካሄደ ሌላ ይኖር ይሆን?

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here