በራሱ የአጨዋወት ዘይቤ ደመቅ ብሎ የወጣና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያገኘ ድምጻዊ ነው፣ ይህ ለየት ያለ ዘይቤው ብዙ ጀመሪ ድምጻውያን የሱን ዘፈኖች ለመጫወት እንዲወዱ አድርጓቸዋል፤ በርካታ አልበሞችን የሰራልን ሲሆን ረጋ ባለ ድምጹና ሁኔታው ወዳጆቹ ብዙ ናቸው፤ ከብዙዎቹ የሀገራችን ሙዚቀኞች ጋር እየሰራ በሙዚቃችን ላይ የራሱን አሻራ ጥሎል፤ ምንም እንኳን አልበም ከሰጠን ትንሽ ቢዘገይብንም ዘመን አይሽሬ ስራዎቹን እያደመጥን በፍቅር እንጠብቀዋለን፤
ተዋዳጁን ድማጻዊ ዳዊት መለሰ በ7ተኛው የለዛ የአድማጮች ምርጫ ሽልማት ስነስርዓት ላይ የዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ አሸናፊን አብስሮልን ነበር፤

3 COMMENTS

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here