ኤልሳቤጥ መላኩ

ተሸላሚውን ይፋ የሚያደርጉልንን … … … አጋዝያን፡ ኪዳነምሕረት እና ቅድስተ ማርያም ት/ቤቶች ተምራለች፡፡ በልጅነቷ የእናቷ ወዳጅ የካቶሊክ መነኩሲት ቤታቸው ሲመጡ ታይ ነበርና...

ቴዎድሮስ ካሣሁን

ይህንን ሽልማት የሚሠጡልንን …ቤተልሔም፣ ኒው ኢራ እና የካቲት 12 የተማረባቸው ት/ቤቶች ናቸው፡፡ ክስተቶችን፣ ስሜቶችን፣ እውነቶችን ኹሉ ይዘፍናቸዋል ብቻም ሳይኾን ይተርካቸዋል፣ ይሰንዳቸዋል፡፡...

አበጋዝ ክብረወርቅ ሺወታ

‹‹የለዛ የአድማጮች የዓመቱ ምርጥ አዲስ ድምጻዊ›› ይሆናል፡፡ … … … በነገራችን ላይ ይኼ ዘርፍ ለአምስተኛ ጊዜ የሚሰጥ ነው፡፡ ከዚኽ ቀደም ሚካኤል...

ነዋይ ደበበ ….

‹‹ሙዚቃ በተፈጥሮዬ ከእግዚአብሔር የታደልኹት ሙያ መኾኑን የማውቀው ከ4/5ኛ ክፍል ከመዝሙር ክፍለጊዜ ጀምሮ ይሰማኝ ስለነበረ ነው›› ይላል፡፡ ግጥምና ዜማ ቶሎ መያዙን፡ አዘማመሩንና...

ኤፍሬም ታምሩ …

ከእናቱ አትገኝ ብዙነኽ እና ከአባቱ …(በኋላ ስሙን ስናነሣ እንጠራዋን) … ባህር ዳር ተወለደ፡፡ አዚያሚ ነው፡፡ 1ኛ ክፍል ባህርዳር፡ 2ኛ ክፍል ደ/ማርቆስ፡...

አምለሰት ሙጬ

ተዋናይ፡ የፊልም ባለሞያ እና ሞዴል፡ የኹለቱ መምህራን ልጅ- እናቷ የሒሳብ፡ አባቷ የታሪክና የጂኦግራፊ፡፡ በምሥራቅ በር (ዘርፈሽዋል)፡ በወንድራይድ፡ በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ(በጋዜጠኝነትና ኮሚውኒኬሽን) በትምህርቱ...

ስለሺ ደምሴ …

ክራር ከአባቱ ተማረ፡፡ አያት ቅድመ አያቶቹ በፈረስ እየጋለቡ ክራር ይጫወቱ ነበር፡፡ የጃን ሜዳ ልጅ ነው፡ የጎበዞቹ ሜዳ፡ የዣንጥራሮቹ(ትላልቅ ስም ያላቸው) ሜዳ፡፡...